Ethio 360 News Tusday April 28

5 years ago
12

ሁለት እንግሊዛውያን የኮረና ቫይረስ ተገኝቶባቸው በኢትዮጵያ ቁጥሩ 126 ደረሰ።
በሸካ ዞን የቲ ወረዳ ወጣቶችን የማሳደድና የመግደሉን ዘመቻ የሚያስቆም አካል የለም ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ
በድሬደዋ ግንደ ገራዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቄሮ በሚል የተደራጀው ቡድን ዝርፊያ ለመፈጸም ረብሻ ፈጠረ
የትግራይ ክልላዊ መንግስት ደግሞ ምርጫው የግድ መካሄድ አለበት አለ ። የተወካዮች ም ቤት ስብሰባ ጠራ

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...