money heistን ያሰናቀ ዝርፊያ በአዲስ አበባ | ሌቦቹ ካወቃችሗቸው ጠቁሙ

2 years ago
2

እጅግ በረቀቀ እና በተጠና ሁኔታ በግሩፕ በመሆን የወርቅ ዝርፊ የተፈፀመ ሲሆን በቪድዮው ላይ ማንነታቸው በደንብ የሚታይ በመሆኑ እርስዎም ከዘራፊወቹ አንዳቸውን ካወቁ ወይንም ከጠረጠሩ ቪድዪው ላይ ባለው ስልክ በመጠቆም የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ ።

ሰብስክራይብ ስላደረጉን እናመሰግናለን
#seifuonebs #ethiopian #ebc

Loading comments...