Premium Only Content

ምርጫ እንድወዳደር ሽማግሌ ተልኮብኝ ነበር | Ahmedin Jebel | ለምን ሙስሊም ያልሆኑ አካላት በመጅሊስ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ፈለጉ?#seifuonebs
Ahmedin jebel - አህመዲን ጀበል በኢትዮጵያ የሙስሊሞች ትግል ውስጥ ትልቅ አበርክቶት ያለው እንዲሁም በሀገሪቱ ሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት የሚሳተፍ እና ካፍተኛ ተፅኖ ማሳረፍ የቻለ ግለሰብ ነው፡፡ ሶስቱ አጼዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችታሪክ ራሱን ይደግማል ይለናል አህመዲን “ሶስቱ አጼዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች” በተሰኘው መጽሀፉ። ይህ መጽሀፍ ውስጡ የያዛቸው ክምር መረጃዎችና የታሪክ ትንታኔዎች ከአጓጊ አተራረኩ ጋር ተዳምሮ የጸሀፊውን ደረጃ አንድ እርከን ያሳደገ ሆኖ ይሰማኛል። አህመዲን ጀበል ሆን ተብለው የተዳፈኑ ታሪኮችንና ተደብቀው የተያዙ ምስጢራዊ ሰነዶችን በመፈተሽ የቀደምቱን ግዜ ጭቆና፣ ትግል እና መስዋትነት ፍንትው አድርጎ አቅርቧል። መረጃን በማሰባሰቡ በኩል ጸሀፊው ከአስር አመታት ያለነሱ የልፋት ግዚያትን ማሳለፉን በአንድ ወቅት ያቀረበው ዝግጅት ያስረዳል። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክን ማጠናቀር አስቸጋሪ የሚያደርጉ ሁለት እክሎች አሉት፥ አንደኛው እክል ተንሻፎ የተጻፈውን የቤተ ክህነት ድርሰት ማበጠርና ማረቅ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ተበጥሮ የቀረበውን የግፍና የሰቆቃ ታሪክ አዘጋጅቶ ማቅረብ ነው። አህመዲን በበኩሉ ሁለተኛው እክል እጅግ በጣም ከባድ እንደነበር በአካል በተገናኘንበት ወቅት አውግቶኛል። ከነገስታቱ አጥር ባሻገር የምትገኘው ኢትዮጵያ ግፍና መከራን እጣ ፈንታዋ አድርጋ የተቀበለች የጉስቁል ዜጎች መኖሪያ ነበረች። እዚህች ኢትዮጵያ ውስጥ የተከናወኑ የሀይማኖት በደሎች፥ እንግልቶችና ውጣ ውረዶችን ያጠና ሰው የሚሰማው የብሶትና የቁጭት መንፈስ ታሪክን ለማጠናቀር የሰነቀውን ጉልበት እንደ አሞሌ ጨው ያሟሟዋል። ይሁንና ይሄን እርከን ጥርስን ነክሶ በማለፍ ነገስታቱ የጻፉትን ሸውራራ ታሪክ የሚሞግትና በማስረጃ የተሽቆጠቆጠ ጥንቅር ማዘጋጀት እንደ አህመዲን ያለን ድንቅ ሰው የሚጠይቅ ስራ ነው። በዚህች አጭር ጽሁፌ ውስጥ “ሶስቱ አጼዎች” የተሰኘውን የአህመዲንን መጽሀፍ በወፍ በረር ለመዳሰስ እሞክራለሁ፥ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለን |
Thanks for Subscribing our channelahmedin jebel - አህመዲን ጀበል በኢትዮጵያ የሙስሊሞች ትግል ውስጥ ትልቅ አበርክቶት ያለው እንዲሁም በሀገሪቱ ሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት የሚሳተፍ እና ካፍተኛ ተፅኖ ማሳረፍ የቻለ ግለሰብ ነው፡፡ @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @Yeneta Media News @Ustaz AbubekerAhmed
Thanks for waching
#seifuonebs #nejah_media #muazhabib
-
3:47:54
I_Came_With_Fire_Podcast
17 hours agoDEPARTMENT OF EDUCATION AXED | GAZA ULTIMATUM
74.1K18 -
2:16:53
FreshandFit
13 hours agoCall-In Show
98.3K12 -
4:27:46
Nerdrotic
18 hours ago $61.06 earnedDaredevil Born Again REVIEW, Harry Potter Show DOA, DC HACKED! | Friday Night Tights 344 Paul Chato
184K57 -
1:15:15
Glenn Greenwald
15 hours agoWeek in Review: Lee Fang and Leighton Woodhouse on Ukraine War and NYT Piece Revealing Tensions within Trump Admin; PLUS: Lee Fang Takes Audience Questions on DOGE and Big Tech | SYSTEM UPDATE #420
116K58 -
1:03:30
Sarah Westall
17 hours agoMassive Government Overhaul: FBI, CIA, IRS and more to be Gutted w/ Sam Anthony
114K33 -
1:07:40
IsaacButterfield
17 hours ago $5.83 earnedAustralia Under Attack | Trump's State of the Union | All LGBTQ Cast (W Guest Frenchy)
63.8K15 -
1:23:37
Edge of Wonder
17 hours agoIs Your Car Collecting Your Biodata? Whistleblower Exposes Dark Agenda
57.8K13 -
2:08:50
Quite Frankly
19 hours ago"A Rat at HHS, Gene Hackman, Musical Extras" ft. J Gulinello 3/7/25
56.9K15 -
55:49
LFA TV
1 day agoGermany Started Two World Wars and Now Wants Nuclear Weapons | TRUMPET DAILY 3.7.25 7PM
47.7K51 -
1:34:38
2 MIKES LIVE
15 hours ago2 MIKES LIVE #189 Open Mike Friday (Sort Of)
34.2K