ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Yealem Birhan

2 years ago
135

ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር! ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም! ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ! ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!
+++++ "የመለከቱን ድምፅ የሚሰማ ሰዉ ባይጠነቀቅ፥ ሰይፍ መጥቶ ቢወስደዉ፥ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል። "የመለከቱን ድምፅ ሰምቶ ስላልተጠነቀቀ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል፤ ቢጠነቀቅስ ኖሮ ነፍሱን ባዳነ ነበር።" #ትንቢተ_ህዝቅኤል 33፡4-5 +++++ የዓለም መዳኛዋ ኢትዮጵያ ናት፡፡አዳኙም በኢትዮጵያ አገልጋዮቹን በዙፋኑ የሚያነግሰው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፡፡ እምነቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተ-ክርሰቲያን እምነት ነው፡፡ የዓለም የፖለቲካ ስርዓት ይወድቃል፡፡ ኢትዮጵያም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡ እግዚአብሔርም እጇን ይዞ ይመራታል፡፡ #ኢትዮጵያ_እንደገና_ትነሳለች፣ #ኢትዮጵያ_ትታደሳለች፣ #ኢትዮጵያ_ትመለሳለች_እንደነበረም_ትሆናለች፡፡ #ንጉሠ_ነገሥት_ሣልሳዊ_ቴወድሮስ

Loading comments...