Premium Only Content

ይህንን ቪዲዮ ማየት ግዴታ ነው!!!...ሥዕሉ ሲዘል ግቡና ተመልከቱ....ጋሹ አምባ// ደብረሲና// አርማንያ
🛑🛑ይነበብ🛑🛑 👇👇👇👇👇👇👇
ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ የእግዚአብሔር ተአምር ምነው እንዳይታይ ያስመስልችኋል የአዝማሪ የዘዋሪ እና የቀላጅ ቪዲዮ ላይክ ታደርጉ የለምን ይህንን ቪዲዮ በተለየ ለዓለም እንዲታይ እፈልጋለሁ ጥራቱም ቆንጆ ነው ሥዕሉም ሲያመሰግን በደንብ ይታያል መለመን አልወድም ግን ስለ ቅዱስ መርቆሬዎስ ብዬ ልለምናችሁ ቤተክርስቲያኑን ዓለም ማወቅ ነበረበት በእኛ ድክመት ግን ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን የሚያውቁት ብዙ ናቸው እባካችሁላይክሼር እያደረጋችሁ ሁሉም ይየው
ደብረሲና አርማንያ ጋሹ አምባ ቅዱስ መርቆሬዎስ ቤተክርስቲያን ሐምሌ 25 የነበረው የዋይዜማ ሥነ ሥርዓት እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ አገልጋዮቹ ከፊታቸው የሚነበበው ድካም አልነበረም ደስታቸው በጣም ያበረታ ነበር አገልግሎታቸውን በእውነት ደስ ያሰኛል
ይህንን ድንቅ ተአምር ለማየት የምትፈልጉ የፊታችን ኅዳር 25 በቦታው ላይ ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ የቦታው አድራሻ ሊንኩ ላይ አስቀምጬላችኋለው👇👇👇👇👇👇👇
https://goo.gl/maps/enTYGJV1wqZG8ecv9
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCaLG...
Follow ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫ on social media:
►Facebook : https://www.facebook.com/FetuneRediet
►Telegram : https://t.me/Fetune_Rediet_23
ተዓምረኛው የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ምስለ ስዕል በደብረ ሲና አርመንያ
#ቅዱስ_መርቆሬዎስ
#መርቆሬዎስ
#KidusMerkorios
#Merkorios
ጋሹ አምባ ቅዱስ መርቆሬዎስ
አርማንያ መርቆሬዎስ
ደብረሲና ቅዱስ መርቆሬዎስ
#Armanyakedusmerkorios
#debresina
#debresinakedusmerkorios
#ንግስ #መዝሙር #ተዋህዶ
-
36:57
FetuneRediet
1 year agoየግል የሀገር እና የቤተክርስቲያን ህልውናን እንዴት እናስጠብቃለን | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun
63 -
LIVE
Dr Disrespect
2 hours ago🔴LIVE - DR DISRESPECT - BATTLEFIELD 6 - JET CRASHES, EXPLOSIONS, 360 NO-SCOPES
1,671 watching -
2:01:33
Steven Crowder
3 hours agoTrump Ends Israel-Gaza War But Not Everyone is Happy About It
201K142 -
UPCOMING
Sean Unpaved
1 hour agoFranklin Fired, Arrowhead Chaos, & MNF's Doubleheader Breakdown: Gridiron Shockwaves
19 -
LIVE
Nerdrotic
2 hours ago $0.65 earnedStar Trek Theatre Kids | Tron: Arse SKIDS To A FLOP - Nerdrotic Nooner 525
412 watching -
LIVE
Badlands Media
1 hour agoThe Daily Herold: October 13, 2025
547 watching -
1:08:40
The Rubin Report
2 hours agoJD Vance Shocks Host w/ the Real Lesson Learned from Trump’s Shocking Israel-Hamas Peace Deal
19.7K25 -
LIVE
The Mel K Show
2 hours agoMORNINGS WITH MEL K - Establishment’s House of Cards is About to Collapse - 10-13-25
870 watching -
Grant Stinchfield
3 hours agoLetitia James: From Prosecutor to Prisoner? Could She Really Serve Time?
6.24K2 -
LIVE
Trumpet Daily
1 hour agoTrumpet Daily LIVE | Oct 13, 2025
198 watching