ልብ የሚነካ ግጥም # አይ ስደት # No persecution A touching poem write by k faraw vava

3 years ago
1

ሰደት አው ስደት
ባጋጣሚ ሚወጡበት
በሀሳብ ተጉዘው ተጉዘው በህልም ሚኖሩበት
በአርቴፊሻል ደስታ በገንዘብ ጥማት ሚጦዙበት
ሰደት ነው ወጣትነትህን ሚቀጨው
በውሸት ኑሮ ሰውነትህን ሚያፋፋው
ይህ ነው ስደት
የመስዋት ህይወት

Persecution
Where they come out by accident
Where they travel in thought and live in dreams They are thirsty for artificial happiness
It is persecution that destroys your youth
It expands your body in a false way
This is persecution
The life of sacrifice

Loading comments...