ሰበር ዜና | ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከግምባር ያስተላለፉት መልዕክት‼️ |Live|Ethiopian news today

3 years ago
4

የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከግምባር ያስተላለፉት መልዕክት‼️

👉 ዋናው ጉዳይ ጠላት ተሸንፏል፤ ጠላት መበተን ፣ ጠላት መደምስስ ነው ቀሪ ስራችን፤ ጠላትን በትነን በጋራ የምናይበት ዕቅድን ጨርሰናል፣

👉 አሁን ያለንበት ቦታ የአንድ ወታደር ምሽግ ነው፣ በእኛ ጦርና በጠላት ጦር መካከል ያለ ክፍት ቦታ በጋራ የተያዘ ነው፤

👉 አሁን የገጠመን ጠላት የሚዘርፍ የሚገድል፣ የሚደፍር፣ ለራሱ ክብር የሌለው ለሀገር ክብር የሌለው፣ ለሴቶች ክብር የሌለው ፣ እራሱን አዋርዶ እኛንም ለማዋረድ የፈለገ ነው፣

👉 ይህንን ለማድረግ ታውሮ ገብቷል፣ ሳያልም ሳያቅድ በእውር ድንብር ገብቷል፣ በእውር ድንብር ግን መውጣት አይችልም፣

👉 በምስራቅ ያሳከነውን አመርቂ ድል እንደግማለን፤ በእውር ድንብር የገባው ጠላት ተኩሱ እንዳይወጣ፣ የዘረፈውን ይዞ እንዳይወጣ ይደመሰሳል፣

👉 ይህንን ለመፈጸም እድቅ አልቋል፣ ሰራዊቱ ዝግጁ ነው፣ አመራሩ ዝግጁ ነው፣ ድል ከፊታችን ነው
ሰበር ዜና | LIVE | Ethiopian news today
#ሰበር ዜና | breaking news | ethiopia today | LIVE
ሰበር ዜና Ethiopian:DW | voa live |Daily news 2021| zehabesha - YouTube tigray
live| sekela tube | ሰከላ ቲዩብ
Ethiopia የአሁኑ ሰበር መረጃ| sekela tube | ethio Daily news July 2021 | mereja today | abiy ahmed | zehabesha | TPLF | GERD | Amhara | TIGRAY | Trump | ETHIOPIA | abel birhanu
we are upload daily ethiopia news today latest Ethiopian news......................everyday
Yegara Tube Ethiopia | Ramy tube NE || ጉራ Gura tube | zena Amharic ዜና | Addis ዜና | Ethiopia ዜና | INETHIO | ልዩ tube ......... 👇👇
make sure subscribe us for sekela tube
https://youtube.com/channel/UCNiCpEIXthP1fFjSgBdjGXA
#live
# ሰከላ
#sekela
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Tigiray

Loading comments...