የአጣዬ ከተማ ፋኖዎች በመንግስት ወታደሮች የተቃጣባቸውን ከበባ ሰብረው ወጡ።

1 year ago
6

የአጣዬ ከተማ ፋኖዎች በመንግስት ወታደሮች የተቃጣባቸውን ከበባ ሰብረው ወጡ።
ዘሬ ረፋድ 4 ሰዓት ላይ፣ የፌደራል ፖሊስን ጨምሮ ከባድ መሳሪያ በማጥመድ በድንገት የአጣየ ከተማ ፋኖዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የተደረገው ጥረት ከሸፏል።
ከአጣዬ ፋኖ አዛዥ ፋኖ ደመላሽ ጋር የስልክ ቆይታ አደርገናል፣ ከስር ያድምጡት!!
ዘገባው የባልደራስ ነው

Loading comments...