ሣቅ ተላላፊ ተላላፊ ጤና ነው! Laughter is contagious Health

2 years ago
6

አንድ #ገራሚ_አስቂኝ ነገር ልንገራችኹ
😁 ሣቅ ተላላፊ ጤና ነው! 😂
Boemerang የሚባል ተወዳጅ የቲቪ ሾው ነበር።
"ነበር" የሆነው አቅራቢው Erik Hartman በቃለ መጠይቅ ወቅት ሣቁን ሊቆጣጠር ባለመቻሉና ቃለመጠይቅ ይደረግላቸው የነበሩ ሠዎች ተቃውሞ በማቅረባቸው ምክንያት ከነ ሙሉ ክሩው ከቲቪ ሾው አቅራቢነት ተባሯል፣ ታግዷል።

እኔ ኹሌም Erik'ን ያስባረረውን ኢንተርቪው ሣይ ሣቄን መቆጣጠር ያቅተኛል።
ሆዳችኹን ቢያማችሁ የለኹበትም እዩት እስኪ 👇👇👇

Loading comments...