Mohammed Ali Fight with 5 years old kid and he failed.

2 years ago
1

ቦክሰኛው #መሃመድ_አሊ ሻምፒዮን እያለ ከ5 ዓመት ሕፃን ልጅ ጋር ቦክስ ተወዳድሮ በዝረራ #ተሸንፏል።
61 ፍልሚየዎች አድርጎ
56 አሸንፏል
37'ቱን በዝረራ
የዓለማችን ከባድ ሚዛን ሻምፒዮን፣ የኦሎምፒክ የወቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ፣ገጣሚ፣የሠብዓዊ መብት ተከራካሪና ታጋይ ነው።
እነሆ ዛሬ ጥቁሩ ፈርጣችንን በሥጋ ካጣነው 5 ዓመቱ ነው።
#ቪድዮውን_እዩት

Loading comments...