«የመስቀል ወፍ» ምስጢሯ ምንድነው?

3 years ago
1

አስገራሚ ድንቃድንቅ ባህሪያቶቿ፣
በእርግጥ መስከረምን መስቀል ባህልን ጠብቃ ነው ምትመጣው?
አፈ-ታሪኮቿስ እውነት ናቸው?
ጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ይህቺን ወፍ ተጠቅመው ስለሚሰሩት እጅግ ምስጢራዊ ጥበብ

#bishops #indigo_birds #whydah_widowbirds #የመስቀል_ወፍ #Ethiopia #NewYear #Meskel #Damera

Loading comments...