እምብርት | ወደ ውስጣችን የመግቢያው በር | Belly button | Naval

2 years ago
14

እምብርት ዘይት

#Neem_Oil በእምብርት ሰርጉድ ውስጥ ማፍሰስ የቆዳ ነጠብጣብና ብጉርን
ያድናል።

#Almond_Oil በእምብርት ላይ ማድረግ የፈካ የፊት ገጽታ ያላብሳል።

#Mustard_Oil የከንፈር መሰንጠቅና የአንጀት እንቅስቃሴን በማፋጠን ጎጂ

ባክቴሪያዎችን ያስወግዳል። ፀረ መርዝም ነው።

#olive_oil ወይም #coconut_oil መጠቀም ወላድነትን ልምላሜን ያስቀጥላል።

አልኮል የተነከረ ጥጥ በእምብርት ላይ መጠቀም ጉንፋንና ትያያዥ የመተንፈሻ ችግሮችን ያክማል።

ሕፃናት የሆድ ቁርጠት ሲያጋጥማቸው ይኽንን ዘዴ መጠቀምና በእምብርታቸው ዙሪያ ለትንሽ ጊዜ ማሸት ሕመሙን ያስታግሳል።

''ሴቶች ከወር አበባ ጋር ለሚያጋጥማቸው ሕመም ዘይት በእምብርት ላይ መጠቀም ፍቱን ነው" ይላሉ።

#Sesame_Oil ደግሞ ለመጋጠሚያ ሕመሞችና ለአጥንት ጥንካሬ እጅግ ጠቃሚ ነው።

ወላጆች ለሕፃናት ልጆቻቸው ከመኝታቸው በፊት አልጋቸው ላይ እያሉ ቢያደርጉላቸው መልካም ነው።

ለተቆጣ፣ላበጠ፣ለሚያቅለሸልሽ፣የመፈጨት ችግር ላለበት ሆድ እኩል መጠን ያለው Mustard Oil እና #Ginger_Oil መጠቀም ነው።

ለብ ያለ ቅቤ በእምብርት ላይ ማድረግ ወደ nervous system የደም ዝውውርን ያፋጥናል፣ የበሽታ መከላከል አቅምንም ይጨምራል።

#Thyme_oil ድንገተኛ የሰውነት መኮማተርን ይከካከላል፣ የልብ ጡንቻዎችንና የደም ስሮችን ዘና በማድረግ የደም ግፊትና በልብ ላይ የሚከሰትን መጨናነቅ ይቀርፋል።

Thyme oil አላስፈላጊ ውሃን፣ጨውና መርዞችን ከሰውነታችን ያስወግዳል፣

አላስፈላጊ ውፍረትን፣የደም ግፊትን ይከላከላል።

ለጉልበት ሕመም ከመኝታ በፊት 3 ጠብታ Castor oil እምብርታችን ላይና ዙሪያ ማድረግ።

"እምብርት የለውም፣ "ሆዱ ባባ" ፣ " gut feeling" እና "ሆዴን ባርባር አለው" የመሳሰሉት አባባሎች ከዚኹ የእምብርት ምስጢራዊ ኃይል ጋ የተገናኘ ይሆን?

#Leonardo_daVinci #Vitruvian_Man navel symbolized the center where life began" የሕይወት ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል። #belly_dancing #Buddhism
#umbilical_cord #Pechoti_method #THE_AYURVEDIC_TEXT

Loading comments...