Premium Only Content
This video is only available to Rumble Premium subscribers. Subscribe to
enjoy exclusive content and ad-free viewing.

የቀድሞው የ CIA አባል John Stockwell ስለ መ/ቤቱ አስገራሚ የግፍ አሰራር ይነግረናል።
4 years ago
12
ቀደም ሲል C2FC ስለተባለ አረመኔ ቡድን ፅፌላችኹ ነበር 👉 https://youtu.be/rwEfJeJJILM
የCIA ዋንኛ ሥራ መረጀ መሰብሰን፣ የተሰበሰበውን መረጃ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለውሶ ማደራጀት ማሰራጨት ነው። ልክ እንደ C2FC
ቬትናም ፣ ኩባና ኒካራጓ በየቦታው ስለፈፀሙት እየፈፀሙት ስላለው ነውር እና
ጆን ስቶክዌል ለ፲፫ ዓመታት ያገለገለበትን ሲ.አይ.ኤ የለቀቀበትን ምክንያት ሲናገር " የብሔራዊ ደህንነትን አደጋ ላይ እየጣሉ እንጂ እየጠበቁ ስላልሆነ ነው" ይላል።
በአንጎላው የእርስ በርስ ጦርነት ያሜሪካ ሚና፣ በኮንጎ፣ በቬርናም፣ ብሩንዲ በመሳሰሉት ሀገሮችን እንዴት በቀጥታም ሆነ በProxyWar ስታምስ እንደነበር፣
በፃፈውና ባጋለጠበት "the exposé In Search of Enemies" ብዙ ብዙ ብሏል።
እንደሱ ምልከታ "ሲአይኤ ለብሔራዊ ደህንነት ተቃራኒ ነው፣ አሜሪካ ምታስፈፅማቸእ “ምስጢራዊ ጦርነቶች” ለአሜሪካ ምንም ጥቅም አልሰጡም።" ባይ ነው።
በተለይ በአፍሪካ ሰምተናቸው የማናውቃቸው ግፎችን እንደፈፀመች ይታወቃል "እምቢ" ያሏታን አፍሪካ ሀገሮች በዚኽ እያስፈራራች 👉 https://youtu.be/sFvzrKzKwaw
በ 1978 እኤአ በታዋቂው American television program 60 Minutes ቀርቦ ብዙ ምስጢርም ዘክዝኮ ነበር።
Loading comments...
-
1:01:36
BonginoReport
3 hours agoNationwide Crime Spree Amid Trump Crackdown (Ep. 129) - Nightly Scroll with Hayley 09/08/2025
55K26 -
36:23
MattMorseTV
1 hour ago🔴Pritzker just GOBBLED UP Trump's BAIT.🔴
3.16K16 -
11:52
TundraTactical
3 hours agoThIs Is The Most Dangerous Push For Gun Control You've Never Heard Of
971 -
59:53
Donald Trump Jr.
2 hours agoProtecting Home Field: Cartels on Notice, Plus Biden Autopen Scandal Goes From Bad to Worse | Triggered Ep.273
37.6K58 -
1:01:40
The Nick DiPaolo Show Channel
6 hours agoMedia Ignores Slaughter of White Woman | The Nick Di Paolo Show #1789
29K25 -
LIVE
Rallied
3 hours ago $0.47 earnedSolo Challenges All Day
87 watching -
LIVE
ZWOGs
7 hours ago🔴LIVE IN 1440p! - I'M BACK! EFT w/ The Boys, Gamescom, Sniper Elite 5 w/ SV, More! - Come Hang Out!
39 watching -
3:11:54
LumpyPotatoX2
3 hours agoMonday Finals Gameplay - #RumbleGaming
2.87K -
43:25
Katie Miller Pod
2 hours agoEpisode 5 - Mike Tyson | The Katie Miller Podcast
6.98K5 -
1:04:12
TheCrucible
3 hours agoThe Extravaganza! EP: 33 (9/08/25)
55.5K14