የቀድሞው የ CIA አባል John Stockwell ስለ መ/ቤቱ አስገራሚ የግፍ አሰራር ይነግረናል።

2 years ago
6

ቀደም ሲል C2FC ስለተባለ አረመኔ ቡድን ፅፌላችኹ ነበር 👉 https://youtu.be/rwEfJeJJILM

የCIA ዋንኛ ሥራ መረጀ መሰብሰን፣ የተሰበሰበውን መረጃ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለውሶ ማደራጀት ማሰራጨት ነው። ልክ እንደ C2FC

ቬትናም ፣ ኩባና ኒካራጓ በየቦታው ስለፈፀሙት እየፈፀሙት ስላለው ነውር እና
ጆን ስቶክዌል ለ፲፫ ዓመታት ያገለገለበትን ሲ.አይ.ኤ የለቀቀበትን ምክንያት ሲናገር  " የብሔራዊ ደህንነትን አደጋ ላይ እየጣሉ እንጂ እየጠበቁ ስላልሆነ ነው" ይላል።

በአንጎላው የእርስ በርስ ጦርነት ያሜሪካ ሚና፣ በኮንጎ፣ በቬርናም፣ ብሩንዲ በመሳሰሉት ሀገሮችን እንዴት በቀጥታም ሆነ በProxyWar ስታምስ እንደነበር፣

በፃፈውና ባጋለጠበት "the exposé In Search of Enemies" ብዙ ብዙ ብሏል።
እንደሱ ምልከታ "ሲአይኤ ለብሔራዊ ደህንነት ተቃራኒ ነው፣ አሜሪካ ምታስፈፅማቸእ “ምስጢራዊ ጦርነቶች” ለአሜሪካ ምንም ጥቅም አልሰጡም።" ባይ ነው።

በተለይ በአፍሪካ ሰምተናቸው የማናውቃቸው ግፎችን እንደፈፀመች ይታወቃል "እምቢ" ያሏታን አፍሪካ ሀገሮች በዚኽ እያስፈራራች 👉 https://youtu.be/sFvzrKzKwaw

በ 1978 እኤአ በታዋቂው American television program 60 Minutes ቀርቦ ብዙ ምስጢርም ዘክዝኮ ነበር።

Loading comments...