"ብዙ ሃገራት አሜሪካን ጨምሮ ለብሔራዊ ድንገተኛ ሁኔታና ለወታደራዊ አገልግሎቶች የግል መጓጓዣዎችን ተጠቅመዋል" Mary Shiavo

2 years ago
1

የ #CNN ክስ እና በ #US_Department_of_Transportation የቀድሞዋ ጠቅላይ ኢንስፔክተር #Mary_Shiavo አስገራሚ ምላሽ

ኢትዮጵያ የአሜሪካ ወታደሮችን ከአፍጋኒስታን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በማስወጣት እንዳገዘች ታውቃላችኹ?

#Ethiopia #U_S_A #Afganistan

Loading comments...