መርየም ሀሰን | Mariem Hassan | ስለ ነፃነት

3 years ago
2

#Africa #Sahara_singer #Ethiopia #mariem_hassan
እጅግ ገራሚ ምዕራባዊ ሰሃራ አፍሪካ ድምፃዊት ነች።
ሙዚቃዎቿ የአፍሪካ በረሃ ቅኝት አላቸው ከፍ ያለ የደስታና የተመስጦ እርከን ላይ ስሜትን ያሳርፋል።
በተለይም ከስት ያያዝኩላችኹን ስለ ነፃነት ያቀነቀነችውን ስሙትና ካልተመሰጣችኹ እገረማለኹ።

Loading comments...