ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያን የስለላ አዛዥ አፋጠው ፣ አጋለጡ | Vladimir Putin dresses down Russia's spy chief

2 years ago
1

ከሩሲያ ከፍተኛ የስለላ ሃላፊዎች አንዱ በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአማፂያኑ ቁጥጥር ስር ላሉ የዩክሬን መንግስታት እውቅና በሚሰጥበት ስብሰባ ላይ የተናገረውን እንዲያብራራ እና ስለጉዳዩ በግልፅ እንዲናገር በሚገርም ኹኔታ ግፊት አድርገውበታል።

ይህ የሆነው የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ኃላፊ ሰርጌይ ናሪሽኪን በሁኔታው ላይ ያላቸውን አስተያየት ሲያካፍሉ ነው።

ሉሃንስክ እና ዶኔትስክ የሚባሉት የህዝብ ሪፐብሊኮች ከዮክሬን እንገነጠላለን በማለታቸው ትኽንንም ተከትሎ ቭላድሚር ፑቲም ነፃነታቸውን በማወጃቸው እና ከዩክሬን ጋር የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አፍርሰዋል በማለት ምዕራባውያን በሰፊው አውግዘዋል።

#ሩሲያ #ዩክሬን #spy #russia #ukraine

Loading comments...