ኢትዮጵያ በወታደራዊ ግዝፈት ኃያላኑን በልጣ የነበረችባቸው ወርቃማ ዘመናት | Largest Armies 1816 - 2020 G.C

2 years ago

❗ተመልከቱ እና ተገረሙ❗
ይህን ቪዲዮ ሁሉም ሰው ቢያንስ አንድ ጊዜ ማየት አለበት።
ከ 1816 እስከ 2020 ድረስ ያለው የሃገራት ወታደራዊ ሃይሎች ግዝፈት በቁጥር እና በደረጃ ያሳያል።
ኢትዮጵያ በተለያዩ ወቅቶች በተለይን እኤአ 1990  ከቻይና ፣አሜሪካ፣ ሜክሲኮ ፣ኮሎምቢያ ፣ ስፔን እና ስዊድን ወታደራዊ ግዝፈት እንዴት በልጣ እንደነበር ያሳያል ፣

Loading comments...