Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

23  Followers

ኢትዮ ፎረም፣በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዥንና የዩቱዩብ ፕሮግራም ነው። ዓላማው ጋዜጠኝነትን መተግበር ብቻ ነው።ግቡ ድምፅ አልባ የሆኑ ዕውነቶችን ድምፅ እንዲኖራቸው አድርጐ ለሕዝብ ማድረስ ነው። መርሁ ምክንያታዊነት ነው!"