ሚንስትሩ ሆስፒታል ገቡ፣ በኦሮሚያ የግዳጅ ወታደራዊ ስልጠና እንዲካሄድ ተወሰነ፣መቶ ኪሎ የጤፍ ዋጋ 1900 ገባ፣31/07/24

Streamed on:
301

ሚንስትሩ ሆስፒታል ገቡ፣ መቶ ኪሎ የጤፍ ዋጋ 1900 ገባ፣ የምንሞተው ለስልጣን ወይም ለዶላር አይደለም፣ የባለሃብቱ ወርቁ አይተነው ድርጅት ሊዘጋ ነው፣ የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ጨመረ፣ በኦሮሚያ የግዳጅ ወታደራዊ ስልጠና እንዲካሄድ ተወሰነ፣ፓርቲዎቹ የውጭ ምንዛሬው ለአገር አደጋ ነው አሉ፣ በሚሊዮን ገንዘብ የወሰዱት በቁጥጥር ስር ዋሉ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በነፃ ተሰናበተ፣ ብሄራዊ ባንክ የወርቅ ግዥ ተመን የምወሰው እኔ ነኝ አለ፣ የፍብሪካ ሰራተኞች ተገደሉ፣
ብድሩ በ38 ዓመት ውስጥ የሚከፈል መሆኑ ተገለፀ፣ የሐማሱ የፖለቲካ መሪ ተገደሉ፣ በቤሩት በከተማው ውስጥ ከፍተኛ ፍንዳታ ተከሰተ፣ ፕሬዚዳንቱ ከግድያ ሙከራ አመለጡ፣ ሩቶ በየሳምንቱ ለ1000 ሰራተኞች ስራ እስጣለሁ አሉ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 31/07/24

Loading comments...