Mizan Asmamaw - Yesidet Hiwot | ሚዛን አስማማው - የስደት ህይወት | OFFICIAL LYRICS VIDEO | Ethiopian Music 2024

4 months ago
14

This is a music for all Ethiopians, but specifically designed to the Ethiopian diaspora community. The music is about the good memories of a homeland, and the challenges of living abroad. And above all in the music, I tried to express my deepest love and best wishes to my beloved country, Ethiopia!

ይህች ሙዚቃ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን፤ በተለይም ለኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበረሰብ የተዘጋጀች ስራየ ናት። ስለ ሃገር ቤት ጥሩ ትዝታዎች እና በውጭ አገር የመኖር ፈተናዎች ዙሪያ ታሰላስላለች። ከሁሉም በላይ ደግሞ በሙዚቃዋ፤ ከምንም ከማንም በላይ ለምወዳት ሃገሬ ኢትዮጵያ ያለኝን ጥልቅ ፍቅርና መልካም ምኞት ለማስተላለፍ ሞክሬአለሁ።

Loading comments...