ጠቅላይ ሚንስትሩ ደሴ ገቡ ካባም ለበሱ፣ የምክር ቤት አባሏል የተገደለችው በመግስት ቅንብር መሆኑ ተጋለጠ፣ በጎንደር ትንቅንቁ ጠንክሮ ቀጥሏል፣ 29/06/24

Streamed on:
312

ጠቅላይ ሚንስትሩ ደሴ ገቡ ካባም ለበሱ፣የፕሬዝዳንቱ ወንድም በፋኖ ተማረከ፣ ብአዴን የህወሓት ታጣቂ ኃይል ጠለምት እንዲገባ ፈቀደ፣ በሰሜን ሸዋ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም እገዳው አልተነሳም አለ፣ በጎንደር ትንቅንቁ ጠንክሮ ቀጥሏል፣ ፊልድ ማርሻሉ መከላከያ አረንጓዴ አሻራ ላይ ተሳትፏል አሉ፣ መምህራን ማህበር መንግስትን ከሰሰ፣ የዩንቨርስቲ ተማሪዋን የገደለው ተፈረደበት፣ የምክር ቤት አባሏል የተገደለችው በመግስት ቅንብር መሆኑ ተጋለጠ፣ ቻይና የአማርኛ ቋንቋ ተማሪዎችን በድግሪ አስመረቀች፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 29/06/24

Loading comments...