ህወሓት ወልቃይትን ሊረከብ ነው፣ የወረዳ አስተዳዳሪና የኮማድ ፖስት አዛዡ ተገደሉ ፕሬዚዳንቱ 10ሺህ ብር ለገሱ ዘውዱ ሾው Zewdu Show 30/04/24

Streamed on:
463

የወረዳ አስተዳዳሪና የኮማድ ፖስት አዛዡ ተገደሉ፣ ፋኖ ከትግራይ፣ ጉምዝና ኦሮሙ ተወካዮች ጋር በጋራ ሊሰራ ነው፣ ብዙ የተወራለት ባህር ኃይል ተደመሰሰ፣ በውጭ የሚገኙ የአማራ ማህበራት አንድ እንዲሆኑ ተጠየቀ፣ በ3 አመት ይጠናቀቃል የተባለው ፕሮጀክት11 አመት አለፈው፣ የኮንትሮባንድ ቡና ተያዘ፣ ፕሬዚዳንቱ 10ሺህ ብር ለገሱ፣ ኢሰማኮ መንግስትን ከሰሰ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊው 2 ሚሊዮን ዶላር ለገሰ፣

Loading 2 comments...