#ፍቅር #Relationship #ebs "ቅናተኞች የሰው ጉድፍ ፈላጊዎች ናቸው።"

2 years ago
1

በዚህ ፕሮግራም በቅናት ጉዳይ ያጋጠመንን ተሞክሮ እኔ እና ሰኒ እናወራለን።
*****
በፍቅር ግንኙነት እና በትዳር ጉዳይ ምክር ለምትፈልጉ፣ ቀጠሮ አስይዛችሁ መምጣት ይቻላል።
አድራሻ - መገናኛ ግሬስ ሲቲ ሞል(3ኛ ፎቅ)
ፍቅር ይበልጣል
የፍቅር ግንኙነት እና የትዳር አማካሪ

Loading comments...